May 18, 2023 – EthiopianReporter.com
ለፓርላማ በቀረበ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለብልፅግና አባላት ሥልጠና ተሰጠ መባሉ ጥያቄ አስነሳ
የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም. የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ውስጥ፣ ለብልፅግና የክልል ፓርቲ ጽሕፈት ቤት አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ድጋፍ መሰጠቱ ተጠቅሶ መቅረቡ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ሚያዝያ 8 ቀን…
