May 18, 2023 – EthiopianReporter.com
በቢሾፍቱ ስለተገደሉ የፖሊስ አባላት ጉዳይ ምርመራ መጀመሩን የከተማው ከንቲባ አስታወቁ
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ቢሾፍቱ ከተማ በታጣቂዎች ስለተገደሉት አራት የፖሊስ አባላት ጉዳይ ምርመራ መጀመሩን፣ የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ በታጠቁ ኃይሎች ስለተገደሉት የፖሊስ አባላት ምርመራ እየተደረገ መሆኑን፣ የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ አቶ ዓለማሁ አሰፋ ተናግረዋል፡፡ በታጣቂዎች…
