የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ህብረት አንድነት ድርጅት በሚል ስያሜ ከተመሰረተ 60 ዓመታትን ደፍኗል፡፡የህብረቱ 60ኛ ዓመት በጎርጎሳውያኑ ግንቦት 25 ቀን 2023 በህብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ ውስጥ ሲታወስ አፍሪካን በኢኮኖሚ ማስተሳሰርና አፍሪካ ከኢኮኖሚ ጥገኝነት የምትላቀቅበትን መንገድ መቀየስ አንደኛው ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ነው ተብሏል፡፡…