የዶቼ ቬለ የአማርኛዉ ክፍል ጋዜጠኞች ለጥቂት ቀናት ስልጠና ዶቼ ቬለ ዋና መስርያ ቤት ይገኛሉ። የዶቼ ቬለ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ሰለሞን ሙጬ፤ የባህርዳሩን ዘጋቢ ዓለምነዉ መኮንን እና የሃዋሳዉ ዘጋቢ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ቦን በሚገኘዉ ቆይታቸዉ የጋዜጠኝነት አሰራር ደንብን ብሎም የድምጽና የምስል ቀረጻ ደንብና አሰራሮችን ስልጠና እየወሰዱ ነዉ።…