May 19, 2023 – DW Amharic 

ወለንጪቲ ወይም ኦላንጪቱ ከተማ ባለፈዉ ማክሰኞ የመንግስት ፀጥታ አስከባሪዎችና አማፂያን ባደረጉት የተኩስ ልዉዉጥ 2 ሰላማዊ ሰዎችና 6 አማፂያን መገደላቸዉን የአካባቢዉ ባለስልጣናት አስታወቁ።የቦሰት ወረዳ የፀጥታ ባለስልጣናት እንዳሉት መንግስት ኦነግ-ሸኔ በሚል በአሸባሪነት የፈረጀዉ አማፂ ቡድን የከተማይቱን ፖሊስ ጣቢያ ለመምታት አቅዶ ነበር…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ