በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ ራምሽ ራጃሲንግሃም እንዳሉት ወደ 25 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ወይም ከሱዳን ህዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆነው እርዳታ እና ጥበቃ ያስፈልገዋል።ድርጅቱ ሰሞኑን እንዳስታወቀው በሱዳን ለአስቸኳይ ጊዜ ሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 3 ቢሊየን የሚጠጋ ዶላር ያስፈልጋል።…