May 19, 2023 – DW Amharic 

የአውሮፓ ምክር ቤት በዩክሬን ጦርነት ምክንያት ለደረሰው ጉዳት ምዝገባ በይፋ ሊጀምር ነው ። በ18 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰየመው ምክር ቤቱ የጦርነቱን ጉዳት መዝግቦ ማስቀመጥ የሚያስችል ውሳኔ ሲያሳልፍ ቱርክን ጨምሮ ስድስት አባል ሀገራት ግን ለጊዜው ከውሳኔው ራሳቸውን አግልለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ