May 20, 2023 – DW Amharic 

የጀርመን የሐገር ዉስጥ ጉዳይ ሚንስቴር አዲስ የተሻሻለዉን የዜግነትና የመኖሪያ ፈቃድ ረቂቅ ሕግን ዛሬ ይፋ አድርጓል። ጀርመን እያረጀ የመጣዉን የሰራተኛ ኃይሏን ለመተካትና ባለሙያዎችን ለማማለል ከዚሕ ቀደም የነበረዉን የዜግነትና የመኖሪያ ፍቃድ ሕጓን አሻሽላለች።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ