May 20, 2023 – BBC Amharic

በዩናይትድ ኪንግደም በርሚንግሃም ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ዛፎች በዙሪያቸው የሚከሰቱ ነገሮችን ማስታወስ ስለመቻላቸው ጥናት እያካሄዱ ነው። በተለይ በድርቅ ወቅት ዛፎች የሚያሳልፉትን አስቻሪ ጊዜ ማስታወስ ይችላሉ ወይ? ለቀጣዩ ትውልድስ ያንን ሂደት ከማስተላለፍ አንጻር ያለው እውነታ ምን ይመስላል? የሚለውን ለመመለስ ተመራማሪዎቹ ጥናታቸውን እያካሂዱ ነው። ለመሆኑ ዛፎች ሊያስታውሱ ይችላሉ?…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ