May 20, 2023 – DW Amharic 

በትግራይ የሚንቀሳቀሱ 72 ሲቪል ማሕበራት ዓለምአቀፍ ሰብአዊ እርዳታ ለጋሽ ድርጅቶች ለትግራይ ያቀርቡት የነበረዉን የምግብ እርዳታ እንዲጀምሩ ጥሪ አቀረቡ። ሲቪል ተቋማቱ በትግራይ እርዳታ ላይ የተፈፀመ ስርቆት ካለ እንዲጣራ እና ጥፋተኞች ለሕግ ሊቀርቡ ይገባል፤ ለትግራይ እርዳታ ያቆሙ ለጋሽ ተቋማትም ውሳንያቸውን ደግመው እንዲያጤኑ ጠይቀዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ