May 20, 2023 

15 የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራን በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ

15 የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራን ዛሬ ማለዳ ለማስተማር ወደ ሻሸመኔ ካምፓስ በመጓዝ ላይ እያሉ በደረሰው የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡

የሮቤ ከተማ ከንቲባ ንጋቱ ሞቱማ ተሸከርካሪው መንገድ በመሳት በተፈጠረው አደጋ እስካሁን 15 የዩንቨርሲቲው መምህራን ሕይወት ማለፉን ገለጸዋል ሲል ኦቢኤን ዘግቧል፡፡

(አዲስ ማለዳ)