May 22, 2023 – DW Amharic 

በመላው ዓለም የሞት ቅጣት መጨመሩን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አመለከተ። ድርጅቱ ከአንድ ቀን በፊት ባወጣው ዓመታዊ ዘገባ ባለፈው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት 2022 የተፈጸመው የሞት ቅጣት ከቀዳሚው ዓመት በ53 በመቶ ከፍ ማለቱን ገልጿል። ለዚህም በተለይ የሞት ቅጣቱ ኢራን እና ሳውድ አረቢያ ውስጥ በብዛት ተግባራዊ በመደረጉ መሆኑ ነው ዘገባው ያመለከተው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ