May 22, 2023 – DW Amharic 

ኢሰማኮ አስቸኳይ ያላቸውን የበኩሉን መፍትሄዎችም ከ3 ሳምንት በፊት በተከበረው በዓለም የሠራተኞች ቀን በአደባባይ ሰልፍ ለማቅረብ ቢያቅድም ሰልፉ ባለመፈቀዱ ሳይሳካላት ቀርቷል። ኮንፈደሬሽኑ ጥረቱን በመቀጠል ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና ለሌሎችም ባለስልጣናት ሊተገበሩ ይገባቸዋል ያላቸውን መፍትሄዎች ያካተተ ደብዳቤ መላኩን አስታውቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ