May 24, 2023 – DW Amharic

በድሬደዋ አብዛኛው ነዋሪ ዘንድ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውሉ የታሸጉ ውኃን የሚይዙ ፕላስቲክ ኮዳዎች ከአገልግሎት በኃላ እዚህም እዚያም በመጣላቸው ሳቢያ የከተማዋ የፍሳሽ መውረጃዎችን ከመድፈን ባለፈ ወደ ዋባ ዋና መንገዶች ወጥተው በገፅታዋ ላይ እየፈጠሩ ያሉትን አሉታዊ ተፅዕኖ መታዘብ ብዙም ከባድ አይደለም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ