May 25, 2023 – DW Amharic 

ብራስልስ ውስጥ የ27ቱ ያአውሮጳ ኅብረት አባል አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ሰኞ ግንቦት 14 ቀን፤ 2015 ዓ.ም ባደረጉት ስብሰባ በአፍሪቃ ቀንድ የኢትዮጵያ፤ ሱዳን እና ሶማሊያ ጉዳይ ትኩረት ሰጥተዋል ። ዩክሬን እና ሩስያ ጉዳይ ላይም ተወያይተዋል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ