May 25, 2023 – Konjit Sitotaw 

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈ ወርቂ፣ “የዋሽንግተን ዲሲ ቡድን” ሲሉ በጠሩት አካል ላይ ክሥ አሰሙ። ፕሬዚዳንቱ ወቀሳውን ያሰሙት፣ ዛሬ በተከበረው 32ኛ ዓመት “የነፃነት በዓል” ላይ ነው።

ፕሬዚዳንቱ፣ የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር፣ በኤርትራ እና በሌሎች ሀገራት ላይ ያካሒደዋል ያሉት ፖሊሲ፣ “ለትውልድ የዘለቀ ጠበኛነትን አትርፏል፤” ሲሉ ከሠዋል፡፡ ዝርዝሩን ከዚህ ያገኙታል

https://minilik-salsawi.blogspot.com/2023/05/eritrea-president-accused-washington.html