
Wedi Shambel ወዲ/ሻምበል ዘብሔረ ኢትዬጵያ
· ለሃይማኖታቸው ቀናኢ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እያሰሙ ነው።
1) የምእመናኑ መንፈሳዊና ሥጋዊ ጉዳት ማእከል ያደረገ ሳይሆን “የፖለቲካ ክንፍ ሚዛን ማስጠበቅያ ነው” ብየ ስለማምን፡፡
3) አብዝተው የሚጮኹለት ትግራይን ለመገንጠል በሙሉ ኃይላቸው በሚሠሩ ሃይማኖት የለሽ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች በመሆኑ።
5) መንበረ ሰላማ ራሱ ገፊ ምክንያቶቼ ከሚላቸው ንጹሕ ባለመሆኑ።
መንበረ ሰላማ ለመመስራት ገፊ ምክንያቶች ሆኖውብና ከሚባሉት መካከል
በትግራይ ለደረሰው የካህናት፣ የምእመናን፣ የአብያተ ክርስቲያናትና ንዋየ ቅድሳት ሞት፣ ስደት፣ ውድመት፣ ስርቆት ወዘተ ሲኖዶሱ አላወገዘም
ከቅዱስ ሲኖዶስ አባላት መካከል ብዙዎች መልካም ያልሆኑ ንግግሮችና ድርጊቶች ሲፈፅሙ ሲኖዶሱ ምንም አላላቸውም ወዘተ የሚሉ ናቸው።
6) የሐዋርያት አሠረ ክህነት (Apostolic succession) የሚበጥስ ኢ-ቀኖናዊ በመሆኑ።