May 27, 2023 – DW Amharic

የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት ትናንት ሀሙስ 60ኛ ዓመቱን አክብሯል። ይህ ቀን በአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ ብቻ ሳይሆን ሰሞኑን «አፍሪቃዊ ማንነት የሥዕል ትርዒት » በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ ውስጥ ለአራት ቀናት በቆየ የሥዕክ አውደ ርዕይ ተከብሯል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ