May 27, 2023 – DW Amharic 

በትግራይ ተማርከው ከነበሩ ወታደሮች መካከል ከ300 በላይ የሚሆኑት ያለ ደመወዝ በአስቸጋሪ ሁኔታ በጦር ሰፈር ውስጥ እንደሚገኙ ተናገሩ። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው ባለማዕረግ ወታደሮች በመከላከያ ሠራዊት “ከህወሓት ተባብራችኋል” የሚል ክስ ከተቀሩት ምርኮኞች መለየታቸውን ይገልጻሉ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጉዳያቸውን እየተከታተለ ይገኛል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ