
· የኦሮሚያ ክልል መፍረስ አለበት
!የዘር ማጥፋት፣ የጭፍጨፋ፣ እና የሰቆቃ ምድር የሆነው የኦሮሞ አፓርታይድ “ክልል” የብሔሮችን መብት የማያከብር፣ አፋኝ፣ ደፍጣጭ እና ኢዴሞክራሲያዊ “ክልል” ነው።
ኦሮሞ ተብሎ በተከለለው “ክልል” ውስጥ ተጨፍልቀው በኦሮሞ ሰስም የተከለሉ ሃያ ሶስት (23) ብሔሮች ይገኛሉ። እነዚህ ብሔሮች በቋንቋቸው የመማር መብት የላቸውም፣ በተወካዮች ምክር ቤት የፖለቲካ ውክልና የላቸውም፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ተቀጥሮ የመስራት መብት የላቸውም፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ በቋንቋቸው የመገልገል መብታቸው ተነፍጓል።
እነሱም፦
አማራ ከ15,000,000 በላይ
ጉራጌ 888,100 በላ
ይጌዴዎ 643, 529 በላይ
ሶማሊ 761, 533 በላይ
የም 96, 086 በላይ
ወላይታ 94, 021በላይ
ትግሬ 81, 263 በላይ
ሃድያ 52,673 በላይ
ሲዳማ 52, 553 በላይ
ስልጤ 49, 268 በላይ
ዳውሮ 44, 601 በላይ
ከንባታ. 41, 618 በላይ
ከፊቾ. 35, 703 በላይ
አርጎባ. 31, 329 በላይ
ኮንሶ. 31, 111 በላይ
ማኦ. 24, 202 በላይ
አላባ. 18, 897 በላይ
ጋሞ. 13, 339 በላይ
አኙዋክ. 12, 683 በላይ
ብራይሌ 11, 811 በላይ
ቀቤና 7,766 በላይ
ንታንጋቶም 6, 933 በላይ
እናአይዳ 6, 216 በላይ ናቸው
ኦሮሞ በሚባለው “ክልል” ያሉ ብሔሮች በቋንቋም ሆነ በማንነት ከኦሮሞ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የላቸውም።
ሁሉም ቀደምት ሕዝብ ሲሆኑ በመጤው ኦሮሞ ማንነታችው ተጨፍልቆ፣ ርስታቸው ተነጥቆ፣ አዲስ ገዥ ተሾሙላቸው ይኖራሉ። በቋንቋቸው የመማር፣ የመዳኘት ወዘት መብት የላቸውም።የኦሮሞ “ክልል” የብሔሮችን መብት የማያከብር፣ አፋኝ፣ ደፍጣጭ እና ኢዴሞክራሲያዊ “ክልል” ነው።
ለምሳሌ ያክል በጉጁ ዞን 80% የሚበልጠውን የሕዝብ ቁጥር የሚይዙት ጌዴዮዎች ናቸው። ነገር ግን 20% በታች የሆነው ኦሮሞ ተሰሚነት ባለቤት ሆኖ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ጌዴዎዎችን አፈናቅሎ ለርሃብ አደጋ ማጋለጡ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።