May 31, 2023 – DW Amharic 

«ኤርዶኻን ከእርሳቸው በኋላ ፓርቲያቸው የሚተካውን ሰው ማዘጋጀት አለባቸው። ወደፊት የቱርክ ፕሬዝዳንት የሚሆነው በቅርቡ ይታወቃል። ምናልባት ግን ኤርዶኻን እንደገና እጩ ተፎካካሪ ሆነው እንዲቀርቡ ዳግም ሕገ መንግሥቱን የመቀየር እቅድ ላይ ውይይትም እንዲካሄድ ሃሳብ ሊቀርብ ይችል ይሆናል።»…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ