በምሥራቅ አፍሪቃ በተደጋጋሚ የሚታየው ፍንጽ የወጣ የአየር ጠባይ ይዞታ የአየር ንብረት ለውጥ በአካባቢው ጫናው ጎልቶ የመታየቱ መገለጫ ስለመሆኑ ይነገራል። ረዥም የድርቅ ወቅቶች፤ ጎርፍን የሚያስከትል ኃይለ ዝናብ በአካባቢው ባሉ ሃገራት ተደጋግሞ ከባድ ጉዳት ማስከተሉ ታይቷል።…