May 31, 2023 – DW Amharic

የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥት ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ጋር የጀመረውን የሰላም ንግግር እንዲቀጥል የሲቪክ ማኅበራት ጥሪ አስተላለፉ። ሁለቱ ተፋላሚ ወገኖች ግጭት አቁመው ወደ ጀመሩት የሰላም ንግግር እንዲመለሱ በሰሜን አሜሪካ በኦሮሞ ባህል ፣ ቋንቋ ፣ የሰብአዊ መብት እና ዴሞክራሲ ላይ የሚሰሩ የተለያዩ የሲቪክ ማኅበራት በጋራ ጥሪ አቅርበዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ