June 1, 2023 – DW Amharic 

በቅርቡ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በሰባት ምድቦች በተካሄደው የዘንድሮው የምስራቅ አፍሪቃ የቴክኖሎጅ ውድድር ኦሚሽቱ ጆይ የተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያ በአመቱ ምርጥ የጀማሪ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ዘርፍ ለፍፃሜ ሲደርስ ፤አሪፍ ፔይ የተባለው ጀማሪ የቴክኖሎጅ ኩባንያ ደግሞ በገንዘብ ነክ ቴክኖሎጅ/Fintech/ዘርፍ የ2023 አሸናፊ ለመሆን በቅቷል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ