በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን በመንገድ መዘጋት ምክንያት ከየካቲት ወር ወዲህ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች እየገቡ እንዳልሆነ ነዋሪዎች ተናገሩ። እንደ ነዋሪዎቹ ገለጻ በምዕራብ ወለጋ ነጆ መስመር በነበረው የጸጥታ ችግር ስጋት አሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ ያቆሙት በጥር ወር መጨረሻ ነው።…