ባንኮች የኢትዮጵያ ሴኪዩሪቲስ ኤክስቼንጅ ውስጥ ድርሻ መግዛት ብቻ ሳይሆን ሥራ ሲጀምር የማገበያየት ሚና የሚጫወቱ ተቀጥላ ኩባንያዎች እንዲያቋቁሙ ይጠበቃል። በ2016 ሥራ ለሚጀምረው የካፒታል ገበያ አክሲዮን መሸጥ ተጀምሯል። በገበያው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 25 በመቶ፤ የግሉ ዘርፍ 75 በመቶ ድርሻ ይይዛሉ።…