June 2, 2023 – DW Amharic 

በሐድያ ዞን ባድዋቾ ወረዳ እና ሾኔ ከተማ እንደ ጤና ያሉ የመንግሥት አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ እና በከፊል መቋረጣቸውን ተገልጋዮችና ሠራተኞች ተናገሩ። አገልግሎቶቹ የተቋረጡት የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ሳይከፈላቸው በመቅረቱ ነው። የአካባቢው ባለሥልጣናት ሥራ እንዲቆም አስተባብረዋል ያሏቸውን እንዳሰሩ ቅሬታ አቅራቢዎች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ