“ኢትዮጵያዊነት” ድርጅት በዐማርኛ ቋንቋ አጠቃቀም ላይ ያዘጋጀውን ትምህርታዊ ጉባዔ አጠናቋል። ዶክተር ዕርቁ ይመር የዐማርኛ ፊደል ለተለያዩ ቋንቋዎች ድምፀት አጠቃቀም፣ ባለው አቅምና ችሎታ በሃገር ውስጥ ላሉ ቋንቋዎች ብቻ ሳይሆን ለአፍሪቃም ጭምር ይረዳል የሚል ንቅናቄ ስላለ ጉባኤው ይህንን ዐሳብ የሚያጠናክር እንደሆነ ገልጸዋል።…