ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ትላንት በሞስኮ ከፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሲገናኙ የኤርትራው መሪ በመጪው የአፍሪቃ ሩሲያ ጉባኤ እንዲታደሙ ጋብዘዋል። የኤርትራው ፕሬዝደንት በበኩላቸው ዓለም ከአንድ ልዕለ ኃያል ተጽዕኖ ነጻ ሆና የአገሮች እና ሕዝቦች ነጻነት እና ክብር የሚጠበቅበት ሥርዓት እንዲፈጠር ሩሲያ የበኩሏን አስተዋጽዖ እንድታደርግ ጠይቀዋል።…