June 23, 2023 – VOA Amharic 

የዩናይትድ ስቴትሱ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስትን፣ የሶማሊያውን ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃሙድ ትናንት በፔንታጎን ተቀብለው አነጋግረዋል።

ሁለቱ ወገኖች በመከላከያ ትብብር እና በቀጠናው ባሉ የጸጥታ ስጋቶች ላይ ተነጋግረዋል። 

ሶማሊያ በአሁኑ ወቅት በአል ሻባብ ላይ የምታደርገውን ዘመቻ እና ሶማሊያውያን በመክፈል ላይ ያሉትን መስዋትነት ሎይድ ኦስትን አድንቀዋል። በማዕከላዊ ሶማሊያ በአል …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ