በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) መካከል፣ ባለፈው ጥቅምት ፕሪቶርያ ላይ በተፈረመው የሰላም ስምምነት አተገባበር ላይ ታይተዋል የተባሉ ክፍተቶች ካልተፈቱ፣ ሒደቱን አደጋ ላይ ሊጥለው እንደሚችል አንድ ጥናት አመለከተ።
የአፍሪካ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት፣ አደረግኹት ባለው ክትትል፣ በሰላም ስምምነቱ ይዘት እና ስፋት፣ እንዲሁም በትግበራው ሒደት ላይ የተ…