July 12, 2023 – EthiopianReporter.com
በቁጥጥር ሥር ከዋሉት የቡናና ሻይ ባለሥልጣን የኬላ ሠራተኞች በተጨማሪ በኮንትሮባንዲስቶች ላይ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ
ከሰሞኑ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉ የቡናና ሻይ ባለሥልጣንና የጉምሩክ ኮሚሽን የኬላ ሠራተኞች በተጨማሪ፣ ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት አላቸው በተባሉ ኮንትሮባንዲስቶች ላይ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ፡፡ በጅማ፣ በወለጋ፣ በደሴ፣ በቱሉ ዲምቱ፣ በጎጃም፣ በአቃቂ፣ በቢሾፍቱ፣ በቡሌ…