July 12, 2023 – EthiopianReporter.com 

ለአስፈጻሚ አካላትና ለግለሰቦች የሚሰጡ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ጉዳይ ጥያቄ አስነሳ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአስፈጻሚ አካላትና ለግለሰቦች የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የሚያስተላልፍበት አሠራር ፍትሐዊነት ላይ ጥያቄ ተነሳ፡፡ ሦስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አራተኛና የበጀት ዓመቱ ማጠቃለያ መደበኛ ስብሰባ ባለፈው ሳምንት ማለቂያና በሳምንቱ…