በሱዳን በመባባስ ላይ ባለው ግጭት ሳቢያ፣ ወደ ጎረቤት አገሮች የሸሹትን ከ700 ሺሕ በላይ ሰዎችን ጨምሮ፣ 3ነጥብ1 ሚሊዮን ሰዎች እንደተፈናቀሉ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ ሲያስታውቅ፣ ግጭቱ ሙሉ ለሙሉ ወደለየለት የእርስ በእርስ ጦርነት እንዳያመራ ስጋቱ አይሏል።
ግጭቱ፣ ባለፈው ሚያዝያ ሰባት ቀን ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ፣ ከሦስት ሺሕ በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን ሲያጡ፣ ከስድስት ሺሕ በ…