July 14, 2023 – VOA Amharic 

ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የመሠረቱትንና ብሪክስ እየተባለ የሚታወቀውን ዐዲስ ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ጥምረት ለመቀላቀል፣ ሠላሳ ሀገራት ጥያቄ ማቅረባቸውን፣ የሩሲያ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ሊቀ መንበር ኢጎር ሞሮዞቭ አስታወቁ፡፡

ሊቀ መንበሩ፣ በሩሲያ-አፍሪካ ግንኙነት ዙርያ በሚመክር አንድ መድረክ ላይ ተገኝተው ባሰሙት ንግግር፣ የብሪክስ ጥምረት እነዚኽን ሀገራ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ