July 17, 2023 – EthiopianReporter.com 

በሱዳን ጉዳይ የተፈጠረው ጎራ መፍትሔ አልባ ሆኖ ለአካባቢውና ለኢትዮጵያ ፈተና እንደሚሆን ተነገረ

ከተጀመረ ሦስተኛ ወሩን የያዘውና በሱዳን መንግሥት ጦር ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የሚካሄደውን ጦርነት በውይይት ለመፍታት በምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ተቋም (ኢጋድ)፣ በግብፅ መሪነት በዓረብ ሊግ አገሮች መካከል የተፈጠረው ጎራ ለሱዳን መፍትሔ አልባ ሆኖ ለአካባቢው ለኢትዮጵያም…