July 17, 2023 – EthiopianReporter.com 

አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ረቂቅ አዋጅ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው

ከ20 ዓመታት በላይ በሥራ ላይ የቆየው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን ይተካል ተብሎ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ፣ በአዲሱ ዓመት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ እንደሚፀድቅ ተገለጸ፡፡ የተሻሻለውን ረቂቅ አዋጅ ካዘጋጀው ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ረቂቅ አዋጁ…