ከአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ የተሰጠ መግለጫ
——————————————
ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ ፣
በአራቱም አቅጣጫ በመላው አማራ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻው በተረኛ ኦሮሙማ መንግስት እና በሌሎች ሆድ አደር ብአዴኖች ተጠናከሮ ቀጥሎዋል፡፡አማራ ስሪቱም አማራ ነውና ግፍና መከራው ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጠናክሮ ቢቀጥልም ወርቅ በወርቅነቱ ተፈትኖ እንደመሆኑ እኛም በሚደርስብን መከራና ግፍ እንደብረት አጠንክሮን ለጠላቶቻችን እሾክ አሚካላ፤ በውስጡ ለበቀሉ ሆድ አደር ተላላኪ ባንዳ ብአዴናዊያን ሙጃ አራሙቻዎች ጸረ-አረም ኬሚካል በመሆን ትግላችንን በጽናት አጠናክረን የቀጠልን ሲሆን እና የመጨረሻው የነጻነታችንን የድል ብስራት የምናበስርበት ቀን በጣም አጭር ጊዚያት መሆኑን በሁሉም የአማራ የትግል ግንባሮች በቆራጦቹ ጀግኖች የአማራ ፋኖዎች እየተገኘ ያለው ድል አመላካች ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ወሳኝ የትግል ምዕራፋችን ላይ ሆንን ከእራሱ ከአማራው አበራክ ተወልድው ለሆዳችውና ለከርሳቸው ማደርን በማስቀደም የእናት ጡት ነካሽ የፉኝት ልጆች ለሆኑበት ለኦሮሙማው ጉዳይ አስፈጻሚዎች ተላላኪ ወንበር ጠባቂዎች ለአንድዬ አና ለመጨረሻ ጊዜ #የማስጠንቀቂያ ጥሪ ማስተላለፉ አንድም በወገናቸው ላይ እያደረሱበት ካለው የግፍ ህልቆ እጃቸውን በመሰብሰብ እንዲታቀቡ፤ በሌላ መልኩ በዚህ በሞት አፋፍ ላይ ባለው ያበቃለት የኦሮሙማ ስረአት ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ ሰለባ ከመሆን እራሳቸውን እንዲያቅቡ ስላስፈለገ የሚከተሉትን ዝረዝር መልእክቶች ለማስተላለፍ ተገደናል፡፡
1ኛ.የስመ አማራው ኦሮሞ መራሹ ብልጽግና አመራሮች ከስርዐቱ አገልጋይነት (ሎሌነት) እራሳቸውን ከአሁን ሰአት ጀምሮ እንዲያገሉ ( እንዲለቁ) ይህን መፈጸም ካለቻሉ ግን በሚወሰድባቸው እርምጃ በእራሳቸው ፍላጎት መሆኑን ቤተሰቦቻቸው እና ዘመዶቻቸው እንድታውቁት
2ኛ.የስመ አማራ ብልጽግና ፓርቲ ተብየው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ አባል የሆናችሁ የመንግስት ሰራትኞች፤ ነጋዴዎች፤ ባለሃበቶች ፤ አርሶአደሮች እና ልሎችም ከፓርቲው የአባልነት ተሳትፎ በአስቸኮይ እንድታሶግዱ ( እንድትለቁ)፤ ይህ ባይሆን ግን እናተም በስረአቱ በአማራው ላይ ለሚደርስው እልቂት ተባባሪ እንደሆናችሁ የሚቆጠር መሆኑ ታውቆ ትግሉም ከእናንተም ጋር መሆኑን ታውቆ እርምጃ ለመውሰድ የምንገደድ መሆኑን እንድታዉቁት
3ኛ.የሀገር መከላከያ አመራሮች እና አባላት ሰራዊት ፤ የእናንተ ዋነኛ ተግባር የህዝብ እና የሃገር ሎአላዊነትንና ዳርድንበርን ማስከበር እንጅ ለአንድ ዘረኛ ቡድን የፓርቲ ባለስልጣን ተገዥ በመሆን በሚስኪን የአማራ ህዝብ ላይ ለታወጀ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በመተባበር የገባችሁትን የህዝብ አደራ የፈጸማችሁትን ቃለ መሃላ በመዘንጋት የሚፃረር መሆኑን አውቃችሁ በአማራው ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ እንድታቆሙ እና ከህዝብ ጎን እንድትቆሙ ጥሪያችንን እያቀረብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን ከታሪክም ሆነ ከህግ ተጠያቂነት የማታመልጡ መሆኑን እናሳውቃለን
4ኛ.ለህዝባዊ ፖሊስ አመራርና አባላት እና ለሚሊሻው አባላት፤ በወገንህ አማራው ላይ በተረኛው ኦሮሙማ ቡድን እየተፈጸመበት ያለውን ግፍና መከራ ላንተ መናገር ለቀባሪው ማርዳት ነውና የሚሆነው ይህንን በመረዳት ከተቻለህ ከወንደሞችህ የፋኖ ታጋዮች ጋር በየአቅራቢያህ ግንባር ወደ ትግሉ እንድትቀላቀል ካልሆነም እራስህን ከወገኖችህ ገዳይ በማግለል ( አልታዘዝመ በማለት፡በመልቀቅ) እናሳስባለን፡፡ ይህ ባይሆን ግን ከጠላቶቻችን ጎራ ተባባሪ እንደሆናችሁ በመቁጠር እርምጃ ለመውሰድ የምንገደድ መሆኑን እናሳውቃለን
5ኛ.ለተረኛ ጉዳይ አስፈጻሚነት እና ተላላኪነት አዳዲስ ሹመት ለመሾም ፍላጎት በማነበር ዉስጥ ለዉስጥ እየተሽሎከሎካችሁ ላላችሁ አዳዲስ ሹመት ተቀባይ ተሾሚዎችና ለመሾም ፍላጎት ኖሩአችሁ እየተላላካችሁ ላላችሁ፤- በወገኑ ላይ በተረኛው የኦሮሙማ መንግስት ተብዬ እተፈጸመበት ያለው ዘግናኝ የዘር ፍጅት እንዲሁም የታቀደለት የዘር ማጥፋት ሴራን በመረዳት ለዚህ በወገኔ ላይ በሚፈጸም እኩይ ተግባር ተባባሪ ሆኜ አላስፈጽምም በማለት ስልጣናቸውን በራሳቸው ፍቃድ ለሚለቁ ቆራጥ የአማራ ልጆች ከልብ እያመሰገንን በሌላ መልኩ በሚለቁት የስልጣን ቦታ ላይ ለገዳዩ ለዘር አጥፊው ዘረኛው የኦሮሙማ ስረአትን ጉዳይ ለማስፈጸም የምትሾሙ ሆዳም ባንዳዎች የማያዳግም እርምጃ የምንወስድባችሁ መሆኑን አውቃችሁ በአስቸኳይ ከደርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን
6ኛ.በተረኛው የኦሮሙማ ዘረኛው ስረአት በተለያየ ጫናም ይሁን ከልክ ባለፈ የየዋሃን ትግስት ፤ እንዲሁም ስጋትና በፍራቻ ዛሬም በገዳዩ እና ማስመሰልና መዋሸት በማያልቅበት ስረአት ተስፋ ያልቆረጣችሁ ምስኪን የአማራ ተወላጆች በሙሉ ከዚህ በኋላ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እምቢ አሻፈረኝ ግፍ እና መከራ በቃኝ በማለት በአንድነት ሆ ብለህ በመነሳት ህዝባዊ ትግሉን እንድትቀላቀሉ ጥሪያችንን እናሰተላለፋለን
ድል ለሰፊው አና ለህልውናው እየተዋደቀ ላለው የአማራ ህዝብ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ
ሀምሌ: 10/ 2015
ሸዋ አዲስ አበባ