የሊቢያ ድንበር ጠባቂዎች በደርዘን የሚቆጠሩ እና፣ በቱኒዚያ ባልሥልጣናት በረሃ ላይ ተጥለናል ያሉ የአፍሪካ ፍልሰተኞችን መታደጋቸውን አስታውቀዋል። ሴቶች እና ሕጻናትም እንደሚገኙበት ታውቋል።
የቱኒዚያ ባለሥልጣናት ካለ ውሃ ምግብ እና መጠለያ በረሃ ላይ አምጥተው እንደጣሏቸው ፍልሰተኞቹ ለዜና ሰዎች ተናግረዋል።
ሙሳ ካሊድ የተባለ ፍልሰተኛ ለአሶስዬትድ ፕረስ እንደተናገረው፣ የቱኒዚያ የጸ…