July 18, 2023 – VOA Amharic 

ራሳቸውን ለመምራት የተሳናቸውን የአእምሮ ሕሙማን፣ ከተለያዩ ሥፍራዎች አንሥቶ የሚረዳቸው፣ “ጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማኅበር” ፣ በዛሬው የጤና ዝግጅታችን የምንቃኘው ማዕከል ነው፡፡

በበጎ ፈቃደኛው አቶ መለሰ አየለ የተቋቋመው ጌርጌሴኖን፣ እስከ አሁን፣ ከአንድ ሺሕ በላይ የአእምሮ ሕሙማንን ከጎዳና ላይ ሲያነሣ፣ ከእነርሱም ብዙዎቹ፣ ከሕመማቸው ድነውና አገግመው ማኅበረሰቡን እንዲቀላቀሉ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ