ሩሲያ፣ እህል ከዩክሬን የሚወጣበትን ስምምነት እንዳቋረጠች ማስታወቋን ተከትሎ፣ ጀርመን ጉዳዩን እንድታጤነው ሩሲያን ዳግመኛ ጠይቃለች፡፡
የጦር ወቅት ስምምነቱ፥ የረኀብ ስጋት ወዳጠላባቸውና የምግብ ዋጋ ውድነት ተጨማሪ ሰዎችን ወደ ድህነት ወደገፋባቸው፣ የአፍሪካ፣ የመካከለኛው ምሥራቅ እና የእስያ ሀገራት፣ እህል ከዩክሬን እንዲገባላቸው አስችሎ ነበር።
የራሷን እህል እና ማዳበሪያ፣ ለዓለም ገበ…