July 19, 2023

የአማራ ወጣቶች ማህበር በሸዋሮቢት ለመላው የከተማችንና ለሸዋ ህዝብ የተላለፈ አስቸኳይ የትግል ጥሪ

እንደሚታወቀው የአብይ አህመድ አስተዳደር በአማራ ህዝብ ላይ እጅግ አስከፊ በአለም ላይ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍ እና ወረራ እየፈፀመ ይገኛል።በሸዋሮቢት ከተማችንን ሰሞኑን በህዝቡ ላይ ከፍተኛ ስቃይ እና እንግልት ሲፈጥር ከርሟል። ብዙ ግዜ ሸዋሮቢትን ከኦሮሞ ወረራእና ቃጠሎ የታደገ ጀግኖች ልጆቻችንን ፋኖዎችላይ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ወረራ ከፍቶ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል እነሱም በሚገባው ቋንቋ እያናገሩት ይገኛል ስለሆነም በዚህ ወሳኝ ሰዓት መተባበርና አንድነት ከማን ምን ይጠበቃል የሚለውን መልዕክት እንደሚከተለው እናስተላልፋለን።
1,በከተማችንን የምትገኙ ማህበረሰብ ሆይ ሸዋሮቢት ካለ ፋኖ አንድቀን እንደማታድር አውቃችሁ ደግሞም ከሰንበቴ ሸኔ ብዙ ግዜ ከመቃጠል የታደጋት ባለውለታዋ መሆኑን ታውቃላችሁ ስለዚህ እድሜና ፆታ ሳትለዩ በአንድነት ከፋኖ ጎን በመቆም ለነፃነታችንን አብራችሁ እንድትታገሉና የተለምዶውን ድጋፍና ደጀንነት ሳታቆሙ ከባለፈው በበለጠ ለሬሽን ለምግብ, ለተለያዩ ነገሮች ድጋፍ ለማድረግ እንድትዘጋጁ ስንል እናሳስባለን
2,የሸዋሮቢት ፣የማፉድ፣የይፋት፣በራሳ፣በቀወት፣ጣርማበር፣እንዲሁም በተለያዩ አካባቢዎች የምትገኙ ወጣቶች ነፍጣችሁን እየያዛችሁ ፋኖን በመቀላቀል ለመጨረሻ ግዜ በአንድነት ተናበህ በመነሳት ማርከህ ለመታጠቅ እድል ስለተፈጠረ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ወደ ግንባር እንድትመጣ ስንል በአክብሮት እና በጥብቅ ጥሪ እናደርጋለን።
3,በከተማዋ የምትገኙ ባንዳዎች ህዝባችሁን በሆዳችሁ የሸጣችሁ የመንግስት አመራሮች፣ተራ ተላላኪ ሌቦች ለመጨረሻ ግዜ ከሎሌነት ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ ስንል እናስጠነቅቃለን።
4,በሰሜን ሸዋ በሁሉም ወረዳ የምትገኙ ሚሊሻዎች እና ፖሊስ ከፋኖ ጎን በመሠለፍ በአንድነት እንድንታገል ጥሪ እናቀርብላችኋለን።
5,የከተማው ወጣትና ህዝብ አንድሆነህ በመነሳት ከዬትኛውም አቅጣጫዎች ተጨማሪ የኦነግ ሀይል እንዳይገባና መንገድ በመዝጋት ድጋፍና ከጎናችን መቆማችሁን ልታሳዩ ይገባል።
6,በከተማዋ ሰብኣዊነት ያላችሁ መከላከያ ከጀግኖች ወንድሞቻችሁ ከፋኖ ጎን እንድትቆሙ እና እንድትቀላቀሉ ጥሪ ቀርቦላችኋል።
7,በአስቸኳይ የሸዋ ህዝብ እንደ አማራ የመጣበትን የህልውና አደጋ ለመቋቋም ፋኖን እንዲቀላቀል እንዲሁም በውስጡ ያሉትን ሆዳም ባንዳዎች እንዲያፀዳ መልክታችንን እናስተላልፋለን።

8,በአጠቃላይ የአማራን ህዝብና ፋኖን ሱሪውን አሶልቃለሁ ብሎ የተነሳው የኦሮሙማው ጦር በአንድነት ተነስተህ ታገል ይህ አሸባሪ የወንበዴ ብድን ሰሞኑን በወጣቱ ላይ ጅምላ እስርና ጅምላ ድብደባን ቀጥሏል ስለሆነም ከልብ በሆነ አንድነትና አብሮነት ተደማምጠን ይህን አማራ ጠል ወንበዴ ልኩ ማስገት ይገባል።

የእሸቴ ሞገስ እና የአስማረ ዳኜ ልጆች ማርከህ በመታጠቅ ታሪክህን አስከብር ህልውናህን አረጋግጥ…..

#አማራ_በነፍጡ_ታሪኩን_ያድሳል
#ድል_ለአማራ_ጥምር_ጦር