የአውሮፓ የህዋ ሳይንስ ድርጅት አዲስ ፕላኔት መገኘቱን በቅርቡ አስታውቋል። በአይነቱ ለየት ያለ ነው የተባለው ይህ ፕላኔት ከፀሀይ ስርዓት / Solar system / ውጭ ሲሆን፤ እንደ መስታዋት አንፀባራቂ ሲሆን ሙቀቱ ብረትን የሚያቀልጥ ነው ተብሏል። ተመራማሪዎች ፕላኔቱ ለምንኖርባት ምድር አስጊ መሆኑን ገልፀዋል።…