July 21, 2023 – DW Amharic 

ነባር አባወራዎችና አዲስ ተጋቢዎች “ ሥልጠናው የቤት ውስጥ ሥራን አድካሚነት እንድንረዳ ፣ ሚስቶቻችንንም እንድናግዝ አስችሎናል “ እያሉ ነው ፡፡በይርጋዓለም ከተማ የአዋዳ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው አብይ ሰለሞን በባሎች ትምህርት ቤት ሥልጠና እየወሰዱ ከሚገኙት መካከል አንዱ ነው ፡፡ አብይ ሥልጠናው ባለቤቱን በቤት ማገዝ እንዳስቻለው ይናገራል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ