በኬንያ በዋና ከተማዋ በናይሮቢ በፖሊስ እና ድንጋይ በወረወሩ ሰልፈኞች መካከል የተወሰኑ ግጭቶች ቢታዩም፣ አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው ጸረ መንግሥት እንቅስቃሴው እንዲጠናከር ተቃዋሚዎች ያስተላለፉትን ጥሪ ኬንያውያን በአመዛኙ ችላ ብለውታል፡፡
ዛሬ ፖሊሶች ናይሮቢ ውስጥ የተቃዋሚዎች ጠንካራ ይዞታ በሆነውና ኪቤራ በሚባለው የድሆች ሰፈር ተቃዋሚዎች ላይ አስለቃሽ ጋዝና ጥይት ሲተኩሱ የኤ…