የዩክሬን ጦርነት እየተፋፋመ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ቻይና እና ሩሲያ፣ በጃፓን ባሕር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያደረጉ እንደኾነ ተነገረ፡፡
ተንታኞች፣ የጦር ልምምዱ፥ ሁለቱ አገሮች ወታደራዊ ትብብራቸውን እያጠናከሩ መኾናቸውን እንደሚያሳይ አመልክተዋል፡፡
አያይዘውም፣ የጦር ልምምዱ፥ በአካባቢው እያደገ የመጣውን የዩናይትድ ስቴትስንና የአጋሮቿን ትብብር ለመገዳደር የሚያደርጉት ጥረት አካል …