July 22, 2023 – Konjit Sitotaw

የኢትዮጵያ የስደተኞችና ስደት ተመላሾች አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል ተስፋሁን ጎበዛይ ከዛሬው ዕለት ጀምሮ ከሃላፊነት መልቀቃቸውን በትዊተር ገጻቸው ባሠራጩት የስንብት ደብዳቤ አስታውቀዋል።

Image