ከጋና የውሃ ሀብት እና ፍሳሽ ሚኒስትር ቤት በርካታ ሚሊዮን የጋና ገንዘብ እና ውድ ንብረቶችን በመስረቅ የተጠረጠሩ የቤት ሠራተኞች እና ተባባሪዎቻቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ጋናውያን እና ፖለቲከኞች ግን ሚኒስትሯ ይህን ያህል ገንዘብ እንዴት ሊኖራቸው ቻለ እንዴትስ በቤታቸው ሊያስቀምጡ ቻሉ ሲሉ ጠይቀዋል።…