July 24, 2023 – EthiopianReporter.com
ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን በአጭር ጊዜ ማረጋጋት ቀዳሚ ትኩረቱ መሆኑን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዋነኛነት ትኩረት አድርጎ እየሠራ ከሚገኝባቸው ሦስት ጉዳዮች ውስጥ ቀዳሚው፣ የዋጋ ንረትን በአጭር ጊዜ ማረጋገጥ እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለ20ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ትኩረት አድርጎ ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተው…