July 24, 2023 – EthiopianReporter.com 

የጂቡቲ አሽከርካሪዎችን እንግልት ለሚቀንሰው የ142 ኪሎ ሜትር መንገድ ግንባታ የ40 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ፀደቀ

የመንገዱ መገንባት እንግልት ቢቀንስላቸውም ደኅንነታቸው አደጋ ላይ ሊወድቅ እንደሚችል አሽከርካሪዎች ገልጸዋል የአዲስ አበባና የጂቡቲ አካል ለሆነውና የአሽከርካሪዎችን እንግልት እንደሚቀንስ የተገለጸው ከሚኤሶ – ድሬዳዋ እየተገነባ ላለው የ142 ኪሎ ሜትር መንገድ፣ የዓለም ባንክ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ…